ዛሬ ኪዬቭ በሰው አልባ አውሮፕላኗ በሩሲያ ዶንዬትስክ ገበያ ላይ ያደረሰችው ጥቃት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመ የሽብር ጥቃት ነው ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ “ዋሽንግተን ለዚህ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ለሚፈጸም የሽብር ጥቃት ነው ገንዘብ እና መሳሪያ የምታቀርበው" ብለዋል። በጥቃቱ በትንሹ 6 ሰዎች እንደቆሰሉ ተዘግቧል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia