የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር 97ኛ ዓመት በዓሉን ነሀሴ 1 ያከብራል

የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር 97ኛ ዓመት በዓሉን ነሀሴ 1 ያከብራል የቻይና ህዝብ ነፃ አውጪ ጦር ታሪክ እ.አ.አ በነሀሴ 1፣ 1927 በናንቻንግ ግርግር በናንቻንግ የሰፈሩ የኩሚንታንግ ጦር ክፍሎች በኩሚንታንግ ፓርቲ ተካሄዶ የነበረውን ፀረ-ኮምኒስት መፈንቅለ መንግሥት በመቃወም ካመፁበት ግዜ ይጀምራል። በርካታ ሰዎች በናንቻንግ እና ሌሎች ከተሞች በበዓሉ ላይ ለመሳተፍ ተሰባስበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik