የማሊና የቡርኪናፋሶ ታጣቂ ሃይሎች በቲንዛኦቴኔ ከተማ ተከታታይ የአየር ድብደባ መፈጸማቸውን የማሊ ጦር አስታወቀየተጀመረው ዘመቻ በማሊ ህዝብ ላይ የሚደርሱ አሰቃቂ ጥቃቶችን፣ በደሎችን እና ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን የሚፈጽሙ የአሸባሪዎችን ጥምረት ዒላማ ያደረገ እና ሕዝቡን እና ንብረቶችን ለመጠበቅ ያለመ መሆኑን ጦሩ አስታውቋል። ዘመቻው የተከፈተው አሸባሪው ቡድን በማሊ ታጣቂ ሃይሎች እና በዋግነር ቡድን ላይ ባደረሰው ጥቃት የበርካታ ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ ምክንያት መሆኑን ተከትሎ ነው።ፎቶዎች ከሣህል ሀገራት ጥምረት መረጃ የተገኙ ናቸው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia