‼ ከቤይሩት በስተደቡብ በዳሂ ሰፈር ሀይለኛ ፍንዳታ ተከስቷል
20:56, 30 ሐምሌ 2024
‼ ከቤይሩት በስተደቡብ በዳሂ ሰፈር ሀይለኛ ፍንዳታ ተከስቷልእንደ ቅድመ መረጃዎች ከሆነ በሂዝቦላህ ሹራ ምክር ቤት አካባቢ ከንቅናቄው አመራር ተወካዮች መካከል አንዱን ለማጥፋት እስራኤል የሠነዘረችው የአየር ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል።እስካሁን ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም።ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий