ሩሲያ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ ታቅዳለች ተብሎ የተሰጡ መግለጫዎች ከንቱ ናቸው ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

ሩሲያ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ ታቅዳለች ተብሎ የተሰጡ መግለጫዎች ከንቱ ናቸው ሲል ክሬምሊን አስታወቀበዕለታዊ መግለጫው ላይ ከክሬምሊን የፕሬስ ፀሐፊ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች: በቬንዙዌላ ያሉ ተቃዋሚዎች ሽንፈትን መቀበል አይፈልጉም፤ መቀበል ግን አለባቸው፤ የምርጫውን አሸናፊ ማዱሮን እንኳን ደስ አለዎት ማለት ይገባቸዋል። በቬንዙዌላ ያለውን ሁኔታ ለማተራመስ የሚደረጉ ሙከራዎች በሶስተኛ ሀገራት አማካኝነት አለመሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። የአሜሪካ ያለባት ብሄራዊ ዕዳ፤ ያላትን የጦርኝነት ህልም ይገታዋል ተብሎ አይታሰብም።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik