በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ትሪያትሎን ውድድር በጤና ስጋት ምክንያት ተራዘመበቅርቡ የጣለውን ዝናብ ተከትሎ በሴይን ያለው ውሃ በጣም የተበከለ መሆኑን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።ዝግጅቱ ማክሰኞ በ9 ሰአት እንዲካሄድ ታቅዶ ነበር ቢሆንም፤ አዘጋጅ ኮሚቴው የውሃው ጥራት መሻሻል ያሳያል በማለት ውድድሩ ወደ ረቡዕ ጠዋቱ 10፡45 እንዲደረግ ተወስኗል። አዘጋጆቹ አክለው እንደተናገሩት ወደ አርብ ሊራዘም የሚችልበት አማራጭ እንዳለም ጠቁመዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia