የሐምሌ 23 ረፈድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች

የሐምሌ 23 ረፈድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች የምርጫው ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ በቬንዙዌላ በተፈጠረው አለመረጋጋት ከ20 በላይ ወታደሮች መቁሰላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ቭላድሚር ፓድሪኖ ሎፔዝ አስታውቀዋል። ቬንዙዌላ በሀገሪቱ ለተደረገው ምርጫ እውቅና ያልሰጡ ሀገራት ያሉ ዲፕሎማቶቿን እንደምትጠራ አስታውቃለች። በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በሰው አልባ አውሮፕላኖች አማካኝነት በደረሰ ጥቃት በነዳጅ ማከማቻ መጋዘን ላይ የእሳት ቃጠሎ መድረሱን የግዛቱ ተጠባባቂው ገዥ ገለፁ። ከ20,000 በላይ ሰዎችን ለማሳተፍ መርሐ ግብር የተያዘለት የባህር ኃይል ልምምድ በሩሲያ ተጀመረ። የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ በምርጫው ያሸንፋሉ በሚል የኦፔክ አባል ሀገራት ያለአግባብ የነዳጅ ዋጋን ለመቀነስ እየሞከሩ ነው ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ወቀሱ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik