የፖላንድ ድንበር ጠባቂ ፖሊሶች አስቸጋሪውን የሊቱዌኒያን ዜጋ በሃይል ከአውሮፕላን ሲያስወርዱት የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቅቋልየ45 አመት ዕድሜ እንዳለው የተነገረው ሊቱዌኒያዊ፤ ከእንግሊዝ ወደ ካውናስ በመብረር ላይ እያለ ሰክሮ ተሳፋሪዎችን እና የበረራ ሰራተኞችን በቃላት ማዋረድ እንደጀመረ የድንበር ጠባቂ ፖሊሶቹ ተናግረዋል። ሁኔታው ተባብሶ በመቀጠሉ አውሮፕላን አብራሪው በሞድሊን ዋርሶ እንዲያርፍ ተገድዷል።ክስተቱ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ በሰፊው መወያያ ሆኗል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia