ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ የባህር ኃይል ሰልፍ ፑቲን ካደረጉት ንግግር የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 🟧 አሜሪካ ጀርመን ውስጥ የጦር መሳሪያ የምታሰማራ ከሆነ ሩሲያ የራሷን መሳሪያ እንዳታሰማራ ከሚከለክለው እገዳ ነፃ እንደሆነች ትቆጥራለች። 🟧 አስፈላጊ የሩሲያ መሰረተ ልማቶች ጀርመን ውስጥ በሚሰማሩ የአሜሪካ ሚሳኤሎች የ10 ደቂቃ የበረራ ጊዜ እርቀት ውስጥ ይገባሉ። 🟧 በሩሲያ የጦር መርከቦች ውስጥ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች በየጊዜው እየተካተቱ ነው። 🟧 ሩሲያ የባህር ኃይሏን መገንባትና የአየር መከላከያ ዘዴዎችን ማጎልበቷን ትቀጥላለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia