ቡልጋሪያ ውስጥ ሁለት ቶን እርችት አንድ መጋዘን ውስጥ ተቀጣጥሎ ከባድ ፍንዳታ አደረሰእንደ ባለስልጣናት ገለጻ ከሆነ መርዛማ ጭስ ወደ ውስጥ የሳበ ሰራተኛ ሲሞት አንዲት ሴት ከባድ ጉዳት ደርሶባታል። ሌሎች ሁለት ሰዎች ያሉበት አልታወቀም። ፍንዳታው የደረሰው ከዋና ከተማዋ ሶፊያ 30 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኘው ኤሊን ፔሊን ከተማ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia