ቱኒዚያ 67ኛውን የሪፐብሊክ ቀን አከበረች ትናንት ሐሙስ ሐምሌ 18 የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የተመሰረተበትን 67ኛ ዓመት አክብራለች። ቱኒዚያ ከፈረንሳይ ነፃነቷን ካወጀች አንድ ዓመት ከግማሽ በኋላ የጊዜው ብሔራዊ የሕገ-መንግሥት ምክር ቤት ንጉሣዊው ሥርዓት እንዲወገድ በመሉ ድምፅ የወሰነው እ.አ.አ ሐምሌ 25፣ በ1957 ነበር። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia