የሩሲያ ጦር በ24 ሰዓታት ውስጥ አምስት የሚሆኑ አሜሪካ ሰር ብራድሊ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 ባሳለፍነው ቀን ዩክሬን በአጠቃላይ 2,025 የሚደርሱ ወታደሮች አጥታለች። 🟠 የሩሲያ ጥቃት የዩክሬን ነዳጅ እና የዘይት ማከማቻ እንዲሁም ሰው አልባ ጀልባዎች ማረፊያ ቦታን አውድሟል። 🟠 ተጨማሪ የአሜሪካ ሰር አብራምስ ታንክ በሩሲያ ጦር ወድሟል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia