በ24 ሰአት ውስጥ ከምድር ወደ አየር የሚምዘገዘጉ ሁለት ኤስ-300 ማስወንጨፊያ ፓዶች በሩሲያ ጦር ወድሟል ሲል የሀገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባዎች የተነሱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 የሩስያ አየር መከላከያ ሥርዓት ሁለት ቶቸካ-ዩ ታክቲካል ሚሳኤሎችን (Tochka-U tactical missiles)እና 61 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጥሏል።🟠 የዩክሬን ብርጌድ የድሮን መጋዘን እና የኮማንድ ፖስት ዕዝ ወድሟል።🟠 ባለፉት ቀናት 2,005 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮች መሞታቸው ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia