የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመጀመሪያውን የጸረ-ሽብርተኝነት ልምምዱን በቻይና አደረገበቻይና ዢንጂያንግ ኡይጉር ራስ ገዝ ክልል የተካሄደው "ኢንተርራክሽን-2024" ህግና ስርዓትን እንዲሁም ደህንነትን ለማረጋገጥ እና አሸባሪ ቡድኖችን ለማጥፋት ያለመ እንደነበር ተገልጿል።በቪዲዮው አንድ ትልቅ የስለላ ሰው አልባ አውሮፕል፣ አራት ትናንሽ የኤፍ.ፒ.ቪ ድሮኖችን ወደ ተለየ ቦታ ሲያደርሱ እና የተለዩ ኢላማዎች ሲመቱ ያሳያል። ሮቦቲክ ውሻ እና ትንንሽ መሳሪያ የታጠቀ ድሮን እንዲሁ አብረው ሲሰሩ ይታያሉ።ቪዲዮው በሲሲቲቪ ካሜራ የተቀረፀ ነውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia