ኪየቭ የሩሲያ ነዳጅ ማስተላለፊያ ችግርን እስክትፈታ ድረስ ከአውሮፓ የሰላም ተቋም ለዩክሬን የተመደበውን 6.
16:37, 23 ሐምሌ 2024
ኪየቭ የሩሲያ ነዳጅ ማስተላለፊያ ችግርን እስክትፈታ ድረስ ከአውሮፓ የሰላም ተቋም ለዩክሬን የተመደበውን 6.5 ቢሊዮን ዩሮ እንዲሰጥ ሀንጋሪ እንደማትፈቅድ ተናገረች።ይህንን ያሉት የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ዚጃርቶ ናቸው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий