"የአሜሪካ ፖለቲካ ወደ አዲስ የትርምስ ዘመን እየገባ" ነው ሲል ላሪ ጆንሰን ተናገረ

"የአሜሪካ ፖለቲካ ወደ አዲስ የትርምስ ዘመን እየገባ" ነው ሲል ላሪ ጆንሰን ተናገረበጡረታ ላይ የሚገኘው የሲአይኤ መረጃ መኮንን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን የነበረው ላሪ ጆንሰን የባይደን ከፕሬዝዳንታዊ ውድድሩ እራሳቸውን ለማግለል መወሰናቸው “ ሥርዓት አልበኝነትን ያስነሣል” ብለዋል።"የዲሞክራት ሃይል ደላሎች የሚፈልጉት ካማላ ሃሪስን በሚሼል ኦባማ መተካት ነው። ካማላን ትተው በጥቁር ሴት የማይተኳትት ካልሆነ፤ በዲሞክራቲክ ፓርቲ ውስጥ ግርግር ይፈጠራል።" ሲሉ ኤክስፐርቱ ተናግረዋል።"ካማላ ሃሪስ በቀላሉ እጅ አትሰጥም" ምክንያቱም "የባይደን ተተኪ መሆን ትፈልጋለች" እና ይህ በመጪው የዲሞክራሲያዊ ብሔራዊ ኮንቬንሽን ላይ ተጨማሪ አለመረጋጋት ያመጣል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik