በቻይና በደረሰው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ 20 ሰዎች ሲሞቱ 12 የሚሆኑት ደግሞ የደረሱበት እንደማይታወቅ ተገልጿል

በቻይና በደረሰው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ 20 ሰዎች ሲሞቱ 12 የሚሆኑት ደግሞ የደረሱበት እንደማይታወቅ ተገልጿል በጎርፍ በተጥለቀለቁ አካባቢዎች የነፍስአድን ስራው ተጠናክሮ መቀጠሉን እና ከ100,000 በላይ ሰዎች አካባቢውን ለቀው ለመሄድ መገደዳቸው ተገልጿል። በባኦጂ የእንስሳት መካነ አራዊት ግቢ በመስጠሙ ሳቢያ እንስሳቱ ወደ ሌላ ቦታ እንዲዛወሩ እየተደረገ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik