የሩሲያ ኢስካንደር ሚሳይል ሲስተም በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የዩክሬን ጦር ሃይል ወታደሮችን እና ወታደራዊ መሳሪያዎች መምታቱን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
14:04, 21 ሐምሌ 2024
የሩሲያ ኢስካንደር ሚሳይል ሲስተም በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የዩክሬን ጦር ሃይል ወታደሮችን እና ወታደራዊ መሳሪያዎች መምታቱን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በጥቃቱ ሳቢያ እስከ 240 የሚደርሱ የዩክሬን ጦር ሃይል አባላት እና ከ60 በላይ የሚሆኑ የውጪ ሀገር ጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ ሌሎች ወታደራዊ መሳሪያዎች ወድመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий