የአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሩሲያ-አፍሪካ ፎረም የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ እንደሚሳተፉ ገለፁ
14:17, 19 ሐምሌ 2024
የአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሩሲያ-አፍሪካ ፎረም የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ እንደሚሳተፉ ገለፁ ሶቺ ውስጥ በሚካሄደው ፎረም ለመገኘት እቅድ እንዳላቸው የተጠየቁት ቴቴ አንቶኒዮ "እርግጥ ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ ምላሽ ሰጥተዋል። የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ጉባኤ እ.አ.አ ከህዳር 11 እስከ 12 ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий