ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ዩክሬን በአጠቃላይ 1980 ወታደሮችን እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ዩክሬን በአጠቃላይ 1980 ወታደሮችን እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ አንድ የዩክሬን የሃመር ጋይድድ ቦምብ እና 59 ሰው አልባ አውሮፕላኖች መቶ ጥሏል። 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ሚሳኤል እና የመድፍ የጦር መሳሪያዎች ማከማቻን አውድሟል። 🟠 የሩሲያ ጦር ሶስት የዩክሬን የጥይት ማከማቻዎችን እና የወታደራዊ ቴክኒካል መሳሪያዎች ማከማቻን ደምስሷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik