የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት ማዕከላዊ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል
ስምምነቱ የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን አጠቃቀም ለማሳደግ፣ የክፍያ እና የመልእክት መላላኪያ ስርዓቶቻቸውን ለማገናኘት እንዲሁም የገንዘብ ልውውጥ ለማድረግ እንደሆነ ተመላክቷል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የተባበሩት ኤምሬትስ ማዕከላዊ ባንክ ገዥ ካሊድ መሃመድ ባሌማ ስምምነቱ አስመልክቶ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia