በሩዋንዳ ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ ሶስቱም እጩዎች ድምጽ ሰጥተዋል
20:08, 15 ሐምሌ 2024
በሩዋንዳ ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ ሶስቱም እጩዎች ድምጽ ሰጥተዋል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪየር ጄ. ፒ. ንዱሁንጊሬ እንዳሉት የምርጫው ሂደት "በመላው ሀገሪቱ ሰላማዊ እና በሚገባ የተደራጀ እንዲሁም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመራጮች ተሳትፎ የታየበት ነው። "በማለት ተናግረዋል። " ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий