የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እና በሀገራቱ መካከል ያለውን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ መክረዋል። በተለይ በብሪክስ ውስጥ የሁለቱን ሀገራት ትብብር ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ማንሳታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡ አምባሳደር ታዬ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በአቅም ግንባታ መስኮች ያላቸውን ትብብር ማሳደግ እንዳለባቸው ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik