በገጠራማው የናይጄሪያ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች በሙስና ክፉኛ የተጎዱ መሆናቸውን የብሄራዊ ስታትስቲክስ መረጃ አመላክቷል

በገጠራማው የናይጄሪያ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች በሙስና ክፉኛ የተጎዱ መሆናቸውን የብሄራዊ ስታትስቲክስ መረጃ አመላክቷል የናይጄሪያ ባለስልጣናት መንግስታዊ አገልግሎቶችን ለመስጠት ጉቦ እየጠየቁ መሆኑን እና ገጠር የሚኖሩ ዜጎች ከከተማ ነዋሪዎች ይልቅ የበለጠ ጉቦ እየከፈሉ መሆናቸውን የናይጄሪያ ስታትስቲክስ ቢሮ የሰበሰበው የህዝብ አስተያየት አመልክቷል። ባለፈው አመት ነዋሪዎቹ 721 ቢሊዮን ኒያራ (1.26 ቢሊዮን ዶላር) በጥሬ ገንዘብ ለጉቦ ከፍለዋል፤ይህ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ውስጥ 0.35 በመቶ እንደሚሆን ጥናቱ አመልክቷል። በገጠር ያሉ ነዋሪዎች በአማካኝ 5.8 ያህል ጉቦ የሚከፍሉ ሲሆን የከተማ ነዋሪዎች ደግሞ 4.5 ያህል ጉቦ እንደሚከፍሉ በዳሰሳ ጥናቱ ተገልጿል። እ.ኤ.አ በ2019 ፤117 ሚሊዮን የነበረው አጠቃላይ የጉቦ ልውውጥ ወደ 87 ሚሊዮን ዝቅ ብሏል፣ይህም ምክንያቱ ህዝብ ከባለስልጣናቱ ጋር ያላቸው ግንኙነት ከነበረበት 63 በመቶ ወደ 53 በመቶ ዝቅ በማለቱ መሆኑ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik