እስራኤል በካን ዮኒስ በፈጸመችው ጥቃት የሟቾች ቁጥር ከ70 በላይ መድረሱን እንዲሁንም ወደ 290 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል።

እስራኤል በካን ዮኒስ በፈጸመችው ጥቃት የሟቾች ቁጥር ከ70 በላይ መድረሱን እንዲሁንም ወደ 290 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። የእስራኤል ጦር ሬዲዮ እንደዘገበው የአየር ጥቃቱ ኢላማ በፍልስጤም የሃማስ እንቅስቃሴ ወታደራዊ ክንፍ መሪ መሀመድ ዲፍ ለመግደል ያለመ ነው። በጥቃቱ የተገኘው ውጤት ግን እስካሁን አልታወቀም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik