የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን " ለዓለም ያለኝ መልእክት" በሚል ርዕስ በቴህራን ታይምስ ላይ አንድ መጣጥፍ አሳትመዋል።

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን " ለዓለም ያለኝ መልእክት" በሚል ርዕስ በቴህራን ታይምስ ላይ አንድ መጣጥፍ አሳትመዋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት ስለ ሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት፣ ከቻይና ጋር ስላለው ግንኙነት እና ሌሎች ሀገራትን የተመለከተ ንግግር አድርገዋል። ፔዝሽኪያን ከሁሉም ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት "ከብሄራዊ ጥቅም፣ ከኢኮኖሚ ልማት እና ከክልላዊ እና አለም አቀፋዊ ሰላም እና ደህንነት መስፈርቶች ጋር የሚጣጣም እንዲሆን" እና ሚዛኑን የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ቃል ገብቷል። ቻይና እና ሩሲያ በአስቸጋሪ ጊዜያት ከኢራን ጎን የቆሙ ሲሆን ኢራን "ይህን ጥልቅ ጓደኝነት ታከብራለች"። የኢራን አስተዳደር "ከሩሲያ ጋር በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ትብብር በተለይም እንደ ብሪክስ፣ የሻንጋይ የትብብር ድርጅት እና የኢሮኤዢያ ኢኮኖሚ ሕብረት ላሉ ማዕቀፎች ቅድሚያ መስጡን ይቀጥላል"። ኢራን"ሩሲያን ቦታ የምንስጣት ስትራቴጂካዊ አጋር" በማለት አስተዳደራቸው የቴህራን-ሞስኮ ትብብርን ለማስፋፋት ያለውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል። ኢራን ለሩሲያ እና ዩክሬን ህዝቦች ሰላም ትጥራለች ፣ እናም መንግስት ይህንን አላማ ለማሳካት የታቀዱ ጅምሮችን በንቃት ለመደገፍ ዝግጁ ነች። ፕሬዝዳንቱ "በጋራ መከባበር እና በእኩልነት መርህ ላይ የተመሰረተ ግንኙነቶ፤በትክክለኛው መንገድእንዲሄዱ እና ከአውሮፓ ሀገራት ጋር ገንቢ ውይይት ለማድረግ በጉጉት ይጠባበቃሉ" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik