የሩሲያ ጦር ኃይል ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 1,500 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን መግደሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የሩሲያ ጦር ኃይል ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 1,500 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን መግደሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻን አስመልክቶ ያወጣው ተጨማሪ ሪፖርት:- የደቡብ ተዋጊ ቡድን 15 ተሽከርካሪዎችን እና የስትሮላ-10 ሚሳይል ሲስተም ማጓጓዣ አስወንጫፊን አውድሟል። ፖላንድ ሰራሹ 155-ሚሜ ክራብ ሃውትዘር፣ በርካታ አሜሪካ ሰራሹን155-ሚሜ ኤም 198 እና በዩኬ የተሰራ ኤፍኤች-70 ዋይትዘር እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች ወድመዋል። የሰሜን ጦር ቡድን በካርኮቭ ክልል ስምንት የመልሶ ማጥቃት ሙከራዎችን አክሽፋል። ጠላት አሜሪካ ሰራሽ 155 ሚሜ ኤም 77፣152-ሚሜ ዲ-20፣ 122-ሚሜ ዲ-30 ሃውትዘር፣100 ሚሜ ራፒራ ፀረ-ታንክ መሳሪያሽ ፤የፕላስተን ሲግናሎች የስለላ ጣቢያ እና ሁለት አንክላቭ የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ጣቢያዎችን አጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik