በናይጄሪያ ፕላቶ ክልል የትምህርት ቤት ህንጻ ተደርምሶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው እንደማይቀር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
በርካታ ተማሪዎች በፍርስራሹ ስር ሊኖሩ እንደሚችሉ መገናኛ ብዙሃኑ ጨምረው ገልጸዋል።
እንደ ዘገባው ከሆነ ብዙ ተማሪዎች እና መምህራን ክፍል ውስጥ በነበሩበት ወቅት የሴንት አካዳሚ ትምህርት ቤት ከቀኑ 2፡30 ላይ ተደርምሷል።
ምስሎች ከማህበራዊ አውታረ መረቦች የተገኙ ናቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia