የኬንያ ፖሊስ አዛዥ በሀገሪቱ ተካሂዶ የነበረውን ከባድ ተቃውሞ ተከትሎ መልቀቂያ እንዳስገቡ የፕሬዝዳንቱ ጽህፈት ቤት አስታወቀ
17:23, 12 ሐምሌ 2024
የኬንያ ፖሊስ አዛዥ በሀገሪቱ ተካሂዶ የነበረውን ከባድ ተቃውሞ ተከትሎ መልቀቂያ እንዳስገቡ የፕሬዝዳንቱ ጽህፈት ቤት አስታወቀ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የፖሊስ ጄኔራል ኢንስፔክተር ጃፌት ኩሜን "መልቀቂያ እንደተቀበሉ" የፕሬዝዳንቱ መግለጫ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий