ብራዚል በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ለሚሳተፉ መሪዎች ፑቲንን ጨምሮ በቅርቡ ግብዣ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ብራዚል በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ለሚሳተፉ መሪዎች ፑቲንን ጨምሮ በቅርቡ ግብዣ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ "በሚመጡት ሳምንታት ለሁሉም የተሳታፊ ሀገራት መሪዎች ግብዣ ይላካል" ሲሉ የብራዚል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ ጆኤል ሱዛ ፒንቶ ሳምፓዮ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ግብዣው ወደ ዋና ከተሞቹ ከወዲሁ ተልከው ይሆን ወይ ለሚለው ጥያቄ ግን ምላሽ አልሰጡም። ብራዚል ከታህሳስ 1፣ 2023 ጀምሮ የቡድን 20ን ሊቀመንበርነት ይዛለች። የመጨረሻው የመሪዎች ጉባኤ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ህዳር 18-19 በሪዮ ዴጄኔሮ ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik