ኔቶ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ቀጣና ተወካይ መሾሙን የመሪዎች ጉባኤ ይፋ አደረገ

ኔቶ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ቀጣና ተወካይ መሾሙን የመሪዎች ጉባኤ ይፋ አደረገ "ዋና ፀሃፊው የደቡባዊ ክልል ተጠሪ የሚሆንና በዚህ ቀጠና የኔቶን እንቅስቃሴዎች የሚያስተባብር ልዩ ተወካይ እንዲሾሙ ጋብዘናቸዋል" ሲል ኔቶ በዋሽንግተን የመሪዎች ጉባኤ መግለጫው አመልክቷል። የኔቶ ደቡባዊ አካባቢ በጋራ የጥቅም ጉዳዮች ላይ የትብብር እድሎችን የሚሰጥና በሚፈጥራቸው አጋርነቶች ህብረቱ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአፍሪካ የበለጠ ደህንነት እና መረጋጋትን ለማሳደግ እንዳለመ መግለጫው አክሎ ገልጿል። እንደ መግለጫው ገለፃ ከሆነ የኔቶ አባል ሀገራት በጆርዳን ዋና ከተማ አማን የኔቶ ግንኙነት ቢሮን ለመክፈት ተስማምተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik