የሩሲያ ቀናትን በመጪው መስከረም ወር ኢትዮጵያ ውስጥ ለማካሄድ መታቀዱ ተገለፀ
ይህን የገለፁት በሴንት ፒተርስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ ፓርላማ መድረክ ላይ እየተሳተፉ ያሉት የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ናቸው።
ኢትዮጵያ እ.አ.አ ጥር 1 ቀን 2024 ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ፣ ኢራን እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የሚገኙበትን የብሪክስ ቡድን ተቀላቅላለቸ፡፡
ሳዑዲ አረቢያ መደበኛ ተሳትፎዋን ባትጀምርም በብሪክስ ስብሰባዎች ላይ ግን ስትካፈል ቆይታለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia