የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ መንግሥት መፍረሱን አስታወቁ
15:59, 11 ሐምሌ 2024
የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ መንግሥት መፍረሱን አስታወቁ ከምክትል ፕሬዝዳንት ሪጋቲ ጋቻጉዋ እና የጠቅላይ ካቢኔ ሴክሬታሪው እንዲሁም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ በስተቀር ሁሉም ሚኒስትሮች በለውጡ ወዲያው እንደሚነኩ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий