የሐምሌ 3 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች

የሐምሌ 3 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች 🟠 የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት የዩክሬን የስለላ ድርጅት በሙርማንስክ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚው አድሚራል ኩዝኔትሶቭ ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ያደረገውን ሙከራ ማክሸፉን ኤፍ.ኤስ.ቢ ገልጿል። 🟠 የዩክሬን ሃይሎች መርዛማ ንጥረ ነገር የያዙ ጥይቶችን በሩስያ የዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዋና አማካሪ ያን ጋጊን ላይ ጣሉ። 🟠 አሜሪካ እና አጋሮቿ የዩክሬንን የአየር መከላከያ ስርዓት ለማጠናከር ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ቃል መግባታቸውን ዋሽንግተን እና አጋሮቿ በጋራ በሰጡት መግለጫ ገለፁ፡፡ 🟠 በዋሽንግተን በተካሄደው የኔቶ ጉባኤ አውሮፓ እና አሜሪካ ሁሉንም የዩክሬን የጦር መሳሪያ ፍላጎት ለማሟላት ጊዜ እየረፈደባቸው እንደሆነ ባለስልጣናት ተቀብለዋል ሲል ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል ዘግቧል፡፡ 🟠 ባይደን ፑቲን "የዩሬንስ፣ የዩሬንስ፣ የዩክሬንን ባህል ማጥፋት" ይፈልጋሉ ሲሉ ከሰዋል። አንዳንዶች የቃላት ወለምታው ፕላኔት ዩራነስን ለማለት ፈልገው ነው በሚል የተረጎሙት ሲሆን ቀደም ሲል ኔቶ በጠፈር ላይም ጨምሮ ግዛቱን እንደሚከላከል ተናግረው ነበር፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik