እንስሳት በቻይና ዶንግቲንግ ሀይቅ ከደረሰው የጎርፍ አደጋ እራሳቸውን ለማዳን ሲሞክሩ ይታያል
18:04, 8 ሐምሌ 2024
እንስሳት በቻይና ዶንግቲንግ ሀይቅ ከደረሰው የጎርፍ አደጋ እራሳቸውን ለማዳን ሲሞክሩ ይታያል የሀገሪቱ የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት ሰውንም ሆነ እንስሳትን ለማዳን እየተረባረበ ይገኛል። ግድቡን ሰብሮ በወጣው ጎርፍ ሳቢያ በትንሹ 5755 ሰዎች ከአካባቢው ተፈናቅለዋል።በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий