ኢራን የብሪክስ አባል ሀገራት ተመሣሣይ የክፍያ ስርዓት እንዲኖራቸው ሀሳብ አቀረበች።

ኢራን የብሪክስ አባል ሀገራት ተመሣሣይ የክፍያ ስርዓት እንዲኖራቸው ሀሳብ አቀረበች። ለዚህ ዓይነቱ ውህደት ምሳሌነት የቀረበው የሩሲያው ሚር እና የኢራን ሸታብ የተሰኘ የክፍያ ሥርዓት መሆናቸውን የመካከለኛው ምስራቅ ሀገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማሳያነት አንስተዋል። ሞስኮ ሃሳቡን በአዎንታዊ መልኩ እንደምትቀበለው ተመላክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik