በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ዶንግጓን የሚባል አካባቢ አንድ የኬሚካል ፋብሪካ መፈንዳቱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ዶንግጓን የሚባል አካባቢ አንድ የኬሚካል ፋብሪካ መፈንዳቱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በቅድመ መረጃው መሰረት በፍንዳታው ምክንያት የደረሰ የሞት አደጋ ባይኖርም የተወሰኑ ሰዎች ግን በካርቦን ሞኖክሳይድ መመረዝ ሳቢያ ሆስፒታል ገብተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik