የማሊ መሪ ለአንድ ዓመት ያህል የሳህል ሀገራት የህብረት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል።

የማሊ መሪ ለአንድ ዓመት ያህል የሳህል ሀገራት የህብረት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል። "ለህዝቦቻችን ታሪካዊ በሆነው በዚህ ቀን፤ከቡርኪናፋሶ እና ኒጀር ከመጡ ወንድሞቼ ጋር የሳህል ሀገራት ህብረት ኮንፌዴሬሽን ለመመስረት በመወሰናችን ደስተኛ ነኝ።ማሊ የፕሬዝዳንት ነቱን ኃላፊነት በመቀበሏምትልቅ ክብር ይሰማኛል"ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አሲሚ ጎይታ በ ኦፊሴሊያዊ X ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልእክታቸው ላይ ገልፀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik