የማሊ መሪ አሲሚ ጎይታ የሣህል ሀገራት ህብረት ለአፍሪካ ቀጣናዊ ትብብር መንገድ ጠራጊ እንደሚሆን ያላቸውን ተስፋገለፁ።

የማሊ መሪ አሲሚ ጎይታ የሣህል ሀገራት ህብረት ለአፍሪካ ቀጣናዊ ትብብር መንገድ ጠራጊ እንደሚሆን ያላቸውን ተስፋገለፁ። በሊፕታኮ-ጎርማ ቻርተር መርሆች መሰረት የሣህል ሀገራት ህብረት ወደ ቀጠናዊ ትብብር፣ አብሮነት እና ልማት እንዲሁም የክፍለ አህጉራዊ ውህደት ሞዴል ለማድረግ ያላቸውን ጽኑ ቁርጠኝነት ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል። “በሊፕታኮ-ጎርማ ቻርተር መርሆች መሰረት የሣህል ሀገራት ሕብረትን የክፍለ አህጉራዊ ውህደት ሞዴል ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ደግሜ ልገልጽላችሁ እፈልጋለሁ” ሲሉ ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ በሳህል ሀገራት ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik