የማሊው አሲሚ ጎይታ ለአንድ አመት የስራ ዘመን የሳህል መንግስታት ህብረት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።

የማሊው አሲሚ ጎይታ ለአንድ አመት የስራ ዘመን የሳህል መንግስታት ህብረት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። የመጀመሪያው የሳህል መንግስታት ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተላለፈው ይህ ውሳኔ ህብረቱ ታሪካዊ በተባለለት እርምጃ፤በአባል ሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር በቀጠናው ፀጥታንና ልማትን ማጎልበት ነው ብሏል ህብረቱ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik