በፊልም የምናያቸውን የተፈጥሮ አደጋዎች በእውነተኛ ዓለም በቻይና አየን፡በቻይና የሻንዶንግ አውሎ ንፋስ ገዛቲቱን እያሸበረ ነው።

በፊልም የምናያቸውን የተፈጥሮ አደጋዎች በእውነተኛ ዓለም በቻይና አየን፡በቻይና የሻንዶንግ አውሎ ንፋስ ገዛቲቱን እያሸበረ ነው። በከባድ አውሎ ንፋሱ ሳቢያ አንድ ሰው ሲሞት 79 ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች ጠቁመዋል። ሻንዶንግ በአመት በአማካይ 1.5 የሚሆን አውሎ ነፋሶችን ያስተናግዳል ሲል የቻይና ብሄራዊ የአየር ንብረት ማዕከል ተናግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik