የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ጋር ለመገናኘት ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው።

የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ጋር ለመገናኘት ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው። የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክስም ራይዘንኮቭ የባህር ማዶ ፕሮጀክቶችን የማስፈፀም ኃላፊነት ካለው የልማት ኤጀንሲ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዓለም አቀፍ መምሪያ ኃላፊዎች ጋር ይገናኛሉ። በርካታ ኢንተርፕራይዞችን እና ድርጅቶችን ይጎበኛሉም ተብሏል። የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቻይና-ቤላሩስ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ታላቁ ድንጋይ እና የቤላሩስ ብሔራዊ ባዮቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን ልማትን ጨምሮ በተለያዩ ፕሮጀክቶች ዙሪያ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማት በቅርቡ በሀገራቱ መሪዎች መካከል የተደረሱትን ስምምነቶችን ከመፈራረም በተጨማሪ፤በቤላሩስ ማህበራዊ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚሆን 100 ሚሊዮን ዩዋን ወይም 13.76 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የገንዘብ ድጎማ ተገባራዊ ያደርጋሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik