የናይጄሪያ መንግስት ሃይሎች በሰኔ ወር 850 የሚጠጉ አሸባሪዎችን በመላ ሀገሪቱ መደምሰሳቸውን አስታወቁ።

የናይጄሪያ መንግስት ሃይሎች በሰኔ ወር 850 የሚጠጉ አሸባሪዎችን በመላ ሀገሪቱ መደምሰሳቸውን አስታወቁ። በተጨማሪም 1,638 አሸባሪዎች እና ሌሎች በወንጀለኞች የተረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመንግስት ሃይሉ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኦሉሙዪዋ አዴጆቢ፤በአቡጃ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። የመከላከያ ሃይሉ 894 ሽጉጦች፣ 21,538 ጥይቶች መያዙን እንዲሁም በወሩ 5 ቢሊዮን የሚገመት ገንዘብ የሚያወጣ የነዳጅ የዘይትእንዳይሰርቁ ማድረጋቸውን መደረጉን አዴጆቢ ተናግረዋል ። እንደ አዴጆቢ ገለጻ፣ የናይጄሪያ ጦር ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 2,245 አሸባሪዎችን ገድሎ ሌሎት 3,682 ደግሞ በቁጥጥር ስር ማዋሉን፣ ይህም በአማፂያኑ ላይ እየተካሄደ ያለውን ዘመቻ ውጤታማነት ያሳያል ብለዋል። አዴጆቢ እንደገለፀው ታጣቂዎችን ለመግደል ዘመቻው የተካሄደው ጽንፈኛ ቡድኖች በብዛት በሚገኙበት በሰሜን ናይጄሪያ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik