በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል በመንግስት እና በአማፂያኑ መካከል የተደረገው የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ።

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል በመንግስት እና በአማፂያኑ መካከል የተደረገው የሰብአዊ እርዳታ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ። በሰሜን ኪቩ ግዛት በመንግስት ጦር ኃይሉ እና በኤም 23 አማፂያን መካከል የተደረሰው የሰብአዊነት ተኩስ አቁም ፤ለተቸገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች የእርዳታ አቅርቦትን ለማመቻቸት እንዲሁም ስደተኞች ወደ ቤታቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ያለመ እንደሆነ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በአሁኑ ወቅት በግዛቲቱ 3 ሚሊዮን ስደተኞች እና ተፈናቃዮች አሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik