የሩሲያ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአፍሪካዊቷ ሀገር ያለውን ቀውስ በፍጥነት መፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ።
"[...] የሱዳን ሪፐብሊክ የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ በሩሲያው በኩል በአስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ እና ዘላቂነት ያለው አገራዊ ውይይት እንዲካሄድ፤ ሩሲያ በመርህ ላይ የተመሰረተ የፀና አቋሟን አረጋግጣለች።
ሁለቱ ሀገራት የረጅም ጊዜ ወዳጃዊ እና ዘርፈ ብዙ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችሉ አንዳንድ ተግባራዊ ጉዳዮችን መርምረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia