የሰኔ 28 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
🟠 ናይጄሪያ በቅርቡ ለተቋቋመው የአፍሪካ ኢነርጂ ባንክ መቀጫ ሆና መመረጧን የነዳጅ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።
🟠 የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ ተልእኮ በሰሜናዊ ሞዛምቢክ በካቦ ዴልጋዶ ግዛት የሚገኙ ወታደሮቹን ለማስወጣት መወሰኑን አስታወቀ።
🟠 የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት አዲሱን ብሄራዊ መገበያያ ገንዘብ 'ዚግ' በ2030 ብቸኛው ህጋዊ ገንዘብ እንደሚሆን እና አሁን ያለውን የተለያዩ መገበያያ ገንዘብን የመጠቀም ስርዓት ያበቃል ብለዋል። በአሁኑ ጊዜ ከ 80% በላይ ግብይቶች የሚፈፀመው በአሜሪካ ዶላር መጠቀም አይፈቀድም
🟠 ትላንት ሌሊት የአየር መከላከያ ዘዴዎች በሩሲያ ግዛቶች በኩባን ፣ ዛፖሪዝሂሂያ እና ሮስቶቭ ክልሎች ላይ 50 የሚሆኑ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ተኩሰዋል መጣላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።
🟠 የስድስት ዓመቷ ሴት ልጅ በፕሪሞርስኮ-አክታርስክ ላይ የዩክሬን ጦር ሃይሎች ባደረሱት ጥቃት በሆስፒታል ውስጥ ህይወቷ አልፏል ሲል ገዥው ዘግቧል።
🟠 በዩኬ በተካሄደው የፓርላማ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ከ650 የፓርላማ መቀመጫዎች ማግኘቱ ተነግሯል። ይህ ቁጥር ከግማሽ በላይ መሆኑን ተነግሯል። የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ ኬይር ስታርመርን እንኳን ደስ ያለህ ብለዋቸዋል
🟠 በኢራን ሁለተኛው ዙር ልዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከፍተኛ ቁጥር ያለው መራጭ ድምፅ በመስጠት ላይ ነው።
🟠 በይደን ከአንድ ሬዲዮ ጣቢያ ጋር በነበረው ቃለ መጠይቅ ላይ እራሱን እንደ ጥቁር ሴት አድርጎ በስህተት ማውራቱ ተናግሯል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia