ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ ድርጊት ምላሽ መስጠት እንዳለባት እና አዳዲስ መሳሪያዎችን ለመስራት መገደዷንም ተናግረዋል

ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ ድርጊት ምላሽ መስጠት እንዳለባት እና አዳዲስ መሳሪያዎችን ለመስራት መገደዷንም ተናግረዋል የዩናይትድ ስቴትስ ስርዓቶች አንድ ቦታ ከታዩ ሩሲያም በተመሳሳይ መንገድ እርምጃ መውሰድ ትችላለች ሲሉ የአሜሪካ መካከለኛ እና የአጫጭር ርቀት ሚሳኤሎች ስምሪትን በተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል። ፑቲን ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ እንደሆነችም አስታውቀዋል። ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር በስልታዊ ደህንነት ጉዳዮች ዙርያ ለመወያየት ዝግጁ ናት ያሉት ፑቲን የአዲሱን አስተዳደር አቋም ለማወቅ መጠበቅ አስፈላጊ ነው ሲሉ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik