አዲሱ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓት በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ስብሰባ እንደሚነሳ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ

አዲሱ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓት በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ስብሰባ እንደሚነሳ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ አዲስ የዩሬዥያ የደህንነት ስርዓትን የመፍጠር ሀሳብ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከከፍተኛ ዲፕሎማቶች ጋር በቅርቡ አድርገውት በነበረው ስብሰባ ነበር ያስታወቁት። የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በጉዳዩ ላይ ከአጋሮች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው ብለዋል። ፔስኮቭ ስለ እንቅስቃሴው ሲጠየቁ "ደረጃ በደረጃ" የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik