የብሪክስ ሀገራት ትብብር ከመንግሥት ግኑኝነት የዘለለ ነው ሲሉ የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት ተናገሩ

የብሪክስ ሀገራት ትብብር ከመንግሥት ግኑኝነት የዘለለ ነው ሲሉ የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት ተናገሩ መንግሥታት ብቻቸውን ዓለም አቀፋዊ እድገትና ዘላቂ ልማት ማምጣት እንዲሁም የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን በዓለም አቀፍ ስርዓት ውስጥ ማካተት ስለማይችሉ የብሪክስ መሪዎች የህዝብ ለህዝብ ልውውጥን ማጎልበት እና በተለያዩ ዘርፎች ተቀራርቦ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገንዝበዋል ሲሉ የኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሮማን ተስፋዬ አብነህ ሞስኮ በተካሄደው የብሪክስ ሲቪል ፎረም ላይ ተናግረዋል። “የብሪክስ ሲቪል ፎረም ተነቃቅቶ፣ በድፍረት እና ሳይገደብ ወደ ፊት እየተጓዘ ነው። […] ሳጠቃልል፤ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዲጠናከር የሚደግፈውን የኢትዮጵያን ድምጽ አሰማለሁ። በእነዚህ ሁለት ቀናት ውስጥ የምንቀርፃቸው የሲቪል ማህበረሰባት ምክረ ሀሳቦች የብሪክስ መሪዎች የሚያስፈልገውን ፈንድ ጨምሮ ባህላዊ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን የሚያጠናከር ጠቃሚ ውሳኔዎችን ለመውሰድ እንደሚረዳቸው አልጠራጠርም። […] መጪው ጊዜ በብሪክሰ ሲቪል ፎረም ይንቃቃል” ሲሉ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ተናገረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik