ከባድ ዝናብ የናይጄሪያን ሌጎስ ከተማ አጥለቀለቀ

ከባድ ዝናብ የናይጄሪያን ሌጎስ ከተማ አጥለቀለቀ እሮብ የጣለው ዶፍ የኢያና-ኦዎሮ እና ኦሎፖ ሜጂ አካባቢዎችን አጥለቅልቋል። ጎርፉ በመንገዱ ማለፍ እንዳይቻል ማድረጉንና የትራፊክ መጨናነቅ እና የተሳፋሪዎች እንግልት መፍጠሩን በኤክስ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የተለጠፈ መረጃ ያሳያል። ተንቀሳቃሽ ምስሎቹ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik